የትምህርት ቤቶችን የውስጥ ገቢ ማሳደግ ለትምህርት የልማት ዘርፍ ሥራዎች አጋዥ መሆኑ ተገለጸ
በውይይት ወቅትም ከመምህራን የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን በዋናነት በደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ዙሪያ የሚስተዋሉ ክፍተቶች በትምህርት ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ከትምህርቱ ቤቱ መምህራን መካከል መምህር ሠላም ተስፋዬና ወርቁ ወላንቾ አንስተዋል።

ዶ/ር መለሰ መኮንን በክልሉ ያለውን አበረታች የግብርና ውጤት አድንቀው፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ልማቱን ለማጠናከር የአካባቢ ሥነ-ምህዳር ያገናዘቡ ዘመናዊ የእርሻ ማሽነሪዎችን ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል።