በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ብሬንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፏል።

በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ካስሜሮ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ማቲያስ የንሰን የብሬንትፎርድን አንድ ግብ አስገኝቷል። ከጨዋታው ሦስት ነጥብ ያገኘው ዩናይትድ በ61 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

Read More