በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ካስሜሮ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ማቲያስ የንሰን የብሬንትፎርድን አንድ ግብ አስገኝቷል።
ከጨዋታው ሦስት ነጥብ ያገኘው ዩናይትድ በ61 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።