ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት በሸካ ዞን ህዝባዊ የአዲስ መንግስት ትውውቅና ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን በተገኙበት በሸካ ዞን ከተለያዩ ማሕበረሰብ ተወካዮች ጋር የትውውቅ እና ውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

‎ውይይቱ በአዲስ የተመሰረተው የክልል መንግስት ከዞኑ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ትውውቅ ከማድረግ ባሻገር በጋራ ልማት፣ በሰላምና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የጋራ መፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው።

‎በውይይቱ የክልሉ ርዕሰመስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን፤ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፤ የዞንና በየደረጃው ያሉ ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዩ ማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ተገኝተዋል።

‎

0 0 votes
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Oldest
Newest Most Voted
Inline Feedbacks
View all comments
0
Would love your thoughts, please comment.x
()
x