ፋይዳ መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ ደረሰ
በኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ መረጃ ያመለክታል። ተቋሙ በ2018 ዓ.ም ዲጂታል መታወቂያውን ለ70 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ አቅዶ እየሠራ ይገኛል። በዓመቱ 160 ተቋማትን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር ታቅዶ የነበረ ሲሆን፣ ባለፉት 9 ወራት 132 ድርጅቶችን ከሥርዓቱ ጋር ማገናኘት ተችሏል። በሌላ በኩል፣ የዜጎችን ዲጂታል ክህሎት ለማበልጸግ እየተተገበረ ባለው…

