ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅን ጎበኙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በኮንታ ዞን የሚገኘውን የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ​የዚህ ጉብኝት ዋና ዓላማ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመመለስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማጠናከር ሲሆን፣ በሥራ ሂደቱ የሚታዩ ማነቆዎችንና ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት ፈጣንና ዘላቂ መፍትሄ መስጠት እንደሆነ ተገልጿል። ​በጉብኝቱ ወቅት…

Read More

ፋይዳ መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ ደረሰ

በኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ መረጃ ያመለክታል። ተቋሙ በ2018 ዓ.ም ዲጂታል መታወቂያውን ለ70 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ አቅዶ እየሠራ ይገኛል። በዓመቱ 160 ተቋማትን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር ታቅዶ የነበረ ሲሆን፣ ባለፉት 9 ወራት 132 ድርጅቶችን ከሥርዓቱ ጋር ማገናኘት ተችሏል። በሌላ በኩል፣ የዜጎችን ዲጂታል ክህሎት ለማበልጸግ እየተተገበረ ባለው…

Read More