ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 8 ዓመታት ውስጥ የተዘነጉ እንደምዕራብ ኦሞ ዞኖች ያሉትን በመመልከት የመልማት ጥያቄዎችን በአግባቡ የመለሰ ፓርቲ ነው ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ በመገኘት ለ7ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂደዋል። በዞኑ ጀሙ ከተማ በተካሄደው የይምረጡኝ ቅስቀሳ መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን ባለፉት ዓመታት በሰጣችሁን ይሁንታ መሰረት ላከናወንነው ተግባራት ከጎናችን መሆናችሁን በይፋ ስለገለጻችሁ አመሰግናለሁ ብለዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የነበረውን ኋላ ቀርነትና…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅን ጎበኙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በኮንታ ዞን የሚገኘውን የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ​የዚህ ጉብኝት ዋና ዓላማ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመመለስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማጠናከር ሲሆን፣ በሥራ ሂደቱ የሚታዩ ማነቆዎችንና ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት ፈጣንና ዘላቂ መፍትሄ መስጠት እንደሆነ ተገልጿል። ​በጉብኝቱ ወቅት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት በሸካ ዞን ህዝባዊ የአዲስ መንግስት ትውውቅና ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን በተገኙበት በሸካ ዞን ከተለያዩ ማሕበረሰብ ተወካዮች ጋር የትውውቅ እና ውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎ውይይቱ በአዲስ የተመሰረተው የክልል መንግስት ከዞኑ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ትውውቅ ከማድረግ ባሻገር በጋራ ልማት፣ በሰላምና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የጋራ መፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው። ‎በውይይቱ የክልሉ ርዕሰመስተዳድር አቶ…

Read More

በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት ውስጥ ስልጣን የሚገኘው በምርጫ ብቻ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

በምርጫ ወቅት የፖሊስ ሚናና ስነምግባር በሚል ርዕሰ ጉዳይ በካፋ ዞን ለሚገኙ የፖሊስ አባላት በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የመረጃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር በላይነህ በቀለ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ተሳተፊ የሚሆኑ የጸጥታ አካላት ሚናቸውንና ኃላፊነታቸውን በአግባቡ መረዳትና ማወቅ ይገባቸዋል ብለዋል። ይህም ምርጫው በሠላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅና የፖሊስ አባላት ስነምግባርን…

Read More

የወልድሃኔ _ዱርጊ_ዱራሜ መንገድ በክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን የተመሩ የክልልና የዞን የስራ ኃላፊዎች የወልድሃኔ_ዱርጊ_ዱራሜን የመንገድ ስራ ጎብኝተዋል። ‎ለረጅም ጊዜ የህዝቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ የቆየው ይህ መንገድ ፤ በመደመር መንግስት ይሁንታ አግኝቶ ወደ ተግባር ተገብቷል። ‎አጠቃላይ ፕሮጀክቱ 40.11 ኪሎ ሜትር ሲሆን የአፈር ቆረጣ ስራን ጨምር የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛል። ‎3 መቶ 40…

Read More

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የመደመር መንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የአየር ሚዛን መጠበቂያ ትልቁ ፕሮጀክት ነው- ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻር መርሐ-ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ ገሊት በይፋ ተጀምሯል። ‎የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በማስጀመሪያ መርሐግብር ባስተላለፉት መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የመደመር መንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የአየር ሚዛን መጠበቂያ ትልቁ ፕሮጀክት ነው ብለዋል። ‎የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የዓለም አየር…

Read More

የፌዴራሊዝም ስርዓት ክልሎች ያላቸውን ሀብት በነፃነት እንዲጠቀሙ የሚያስችል በመሆኑ የክልላችንን ማዕድንና ሌሎች ሀብቶች በተገቢው መንገድ መምራት እና ማስተዳደር ይገባል – ርዕሰመስተዳድር ፍቅሬ አማን

‎የማዕድን ሀብት ክልሉ ካለው የተፈጥሮ ሀብት ዋነኛው እና በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ዕድገት ላይ የድርሻውን እየተወጣ ያለ ዘርፍ በመሆኑ ዘርፉን ማዘመንና በአግባቡ ማስተዳደር እንደሚገባ ርዕሰመስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ። ‎ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉን መንግስት ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሚዲያ አካላት በሰጡት የፕሬስ ኮንፈረስ መግለጫ ክልሉ ያለውን እምቅ ጸጋ በአግባቡ መጠቀም እንዲችል የሚያደርግ የአመራር ምደባ መደረጉን ተናግረዋል።…

Read More

ምክር ቤቶች የሕዝብ ድምፅ እንደመሆናቸው ለህዝብ ተጠቃሚነት መረጋገጥ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ አስገነዘቡ።

በታርጫ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤትና የዞን ምክር ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል። በግምገማ መድረኩ የምክር ቤቶችን የሥራ አፈጻጸም በመገምገም የታዩ ጉድለቶችን ማረም፣ የተሻሉ ተሞክሮዎችን ማስፋፋትና በቀጣይ ሩብ ዓመት የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ ተገልጿል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ…

Read More

በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ብሬንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፏል።

በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ካስሜሮ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ማቲያስ የንሰን የብሬንትፎርድን አንድ ግብ አስገኝቷል። ከጨዋታው ሦስት ነጥብ ያገኘው ዩናይትድ በ61 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

Read More

ፋይዳ መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ ደረሰ

በኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የወሰዱ ዜጎች ቁጥር ከ41 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ መረጃ ያመለክታል። ተቋሙ በ2018 ዓ.ም ዲጂታል መታወቂያውን ለ70 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ አቅዶ እየሠራ ይገኛል። በዓመቱ 160 ተቋማትን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር ታቅዶ የነበረ ሲሆን፣ ባለፉት 9 ወራት 132 ድርጅቶችን ከሥርዓቱ ጋር ማገናኘት ተችሏል። በሌላ በኩል፣ የዜጎችን ዲጂታል ክህሎት ለማበልጸግ እየተተገበረ ባለው…

Read More